በፈረንሳይና በዩናይትድ ኪንግደም ድንበር ላይ የከባድ መኪኖች ከእንቅስቃሴ ተገታ – BBC News አማርኛ

በፈረንሳይና በዩናይትድ ኪንግደም ድንበር ላይ የከባድ መኪኖች ከእንቅስቃሴ ተገታ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/FCF9/production/_116216746_be69ff6c-e915-4bab-8ccc-f1127206d86f.jpg

በአሁኑ ሰዓት ከ50 በላይ አገራት ከዩናይትድ ኪንግደም የሚመጡ ተጓዦች ወደ አገራቸው እንዳይገቡ ከልክለዋል። ፓታል እንዳሉት የተስተጓጎለውን የተሽከርካሪዎቹን እንቅስቃሴ ለማስቀጠል በዩናይትድ ኪንግደም እና በፈረንሳይ መካከል “መፍትሔ ለመፈለግ” ንግግሮች እየተደረጉ ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply