በፈረንሳይ ፖሊሶችን ቪዲዮ መቅረፅ የሚከለክለው ረቂቅ ህግ ቁጣን ቀሰቀሰ – BBC News አማርኛ

በፈረንሳይ ፖሊሶችን ቪዲዮ መቅረፅ የሚከለክለው ረቂቅ ህግ ቁጣን ቀሰቀሰ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/D2B2/production/_115683935_mediaitem115683934.jpg

የፈረንሳይ ፖሊስ በመዲናዋ ፓሪስ አዲሱን የፖሊስ ደህንነት ረቂቅ ህግ ለመቃወም የወጡ ተቃዋሚዎችን ለመበተን አስለቃሽ ጋዝ በመጠቀም ላይ ነው። በረቂቁ ህግ መሰረት “ለመጥፎ ተግባር” ለማዋል ፖሊሶችን ፎቶ ማንሳትም ሆነ ቪዲዮ መቅረፅ ወንጀል ነው ይላል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply