በፈረንጆቹ 2020 ከባድ የአየር ሁኔታ ዓለምን ለኪሳራ ዳርጓታል ተባለ – BBC News አማርኛ

በፈረንጆቹ 2020 ከባድ የአየር ሁኔታ ዓለምን ለኪሳራ ዳርጓታል ተባለ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/1353F/production/_116276197__116219139_chennai-epa.jpg

ክርስትያን ኤይድ የተሰኘው በጎ አድራጎት ድርጅት ባወጣው ሪፖርት ዓለም በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ እግር ተወርች ተይዞ መላወሻ ባጣበት ወቅት የአየር ንብረት ለውጥ ደግሞ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ሆኖበት ነበር ብሏል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply