
#በፋሽቱ ስርዓት በግፍ እስረር ላይ የሚገኙት የህሊና እስረኞች ዛሬም የረሀብ አድማ ላይ መሆናቸው ቸገለፀ! ግንቦት 08 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ “ሽብር፣ ሁከትና ብጥብጥ እንዲሁም ወቅታዊ እየተባለ የአማራ ምሁራንን፣ የማኅበረሰብ ተወካዮችን፣ጋዜጠኞችን ወጣቶች እና የቀን ሠራተኞችን ማሰር ይቁም” በሚል እነ ረ/ፕ ሲሳይ አውግቸውን ጨምሮ 40 የሚሆኑ እስረኞች ከግንቦት 7/2015 ዓ.ም ጀምሮ የ3 ቀናት የረሃብ አድማ ላይ መሆናቸው ጠበቃቸው አስታውቋል። ድል ለአማራ !! #AmharaStruggle #Justice4Amhara #AmharaGenocide “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post