በፌዴራል መንግሥት እየተሠሩ ያሉ ፕሮጀክቶች ባለመጠናቀቃቸው በኅብረተሰቡ ዘንድ ቅሬታ እያስነሱ መኾናቸው ተገለጸ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከተጀመሩ በርካታ ዓመታትን ያስቆጠሩት የአዘዞ ብልኮ መንገድ ፕሮጀክት እና የመገጭ ግድብ ፕሮጀክቶች በኅብረተሰቡ ዘንድ ቅሬታ እያስነሱ እንደሚገኙ ተገልጿል። በፍትሕ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞትዮስ (ዶ.ር) የተመራ የፌዴራል መንግሥት የሱፐርቪዥን ልዑክ ከጎንደር ከተማ አስተዳደር ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል። የሱፐርቪዥን ግምገማው ዓላማ ድጋፍ የሚፈልጉ እና ማነቆ የኾኑ ጉዳዮችን ለመለየት፣ በአንድ ላይ በመሰብሰብ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply