ባሕር ዳር፡ መጋቢት 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ- ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑካን ቡድን በ146ኛው የዓለም የፓርላማ ኅብረት (IPU) ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል። አፈ-ጉባኤው በስብሰባው ላይ ባደረጉት ንግግር፣ ሰላምና ደኅንነትን ማስፈን ለዲሞክራሲ ለእድገትና ሰብዓዊ መብቶችን ለማስጠበቅ እና ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው ገልጸዋል፡፡ ቀጣናዊ እና አሁናዊ ኹኔታዎችን በሚመለከት፣ የአየር ንብረት ለውጥ፣ ግጭቶችና […]
Source: Link to the Post