በፍርድ ቤት እንዲለቀቁ የወሰነላቸው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አማራ ተማሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ ተጠየቀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ሰኔ 30 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ…

በፍርድ ቤት እንዲለቀቁ የወሰነላቸው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አማራ ተማሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ ተጠየቀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ሰኔ 30 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አማራ ተማሪወች ለምን ለተጨፈጨፍት ድምፅ ሆናችሁ ተብለው መታሰራቸው ይታወሳል። ሆኖም ፍርድ ቤት በዋስትና ቢለቃቸውም የመጣልኝ የመልቀቂያ ደብዳቤ ፕሮሲጀሩን የጠበቀ አይደለምና አለቅም ሲል የስድስተኛ ፖሊስ ጣቢያ ዋና ሳጅን የግፍ እስረኞችን እንዳለቀቀ ተሰምቷል። ስለሆነም ታሳሪዎቹ በአስቸኳይ እንዲለቀቁ ህዝቡ ድምፅ እንዲሆናቸው ስለመጠየቁ ከአዲስ ሪፖርተር ዘገባ ለመረዳት ተችሏል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply