“በፍትሐዊነት፣ በእኩልነት እና በጋራ ተጠቃሚነት ጽንሰ ሃሳቦች ላይ የቆመ ፍትሐዊ ዓለም መፍጠር ያስፈልጋል” አቶ አደም ፋራህ

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሩሲያ ቭላዲቮስቶክ እየተካሄደ ያለው የብሪክስ አባል እና አጋር ሀገራት ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ፎረም ዛሬ ሦስተኛ ቀኑን ይዟል። በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ የልዑካን ቡድን በፎረሙ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል። የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ብሪክስ ለዓለም ብዙኀን ማኅበረሰብ ፍላጎቶች የቆመ እና ለፍትሐዊ የዓለም የኢኮኖሚ እና ፋይናንሰ ሥርዓት የሚሠራ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply