በፑንትላንድ አዲስ የተመረጠው መንግሥት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ግንኙነት የማሳደግ ፍላጎት እንዳለው ገለጸ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በፑንትላንድ አዲስ የተመረጠው መንግሥት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ግንኙነት የማሳደግ ፍላጎት እንዳለው ገልጿል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በፑንትላንድ የገንዘብ ሚኒስትር ሞሐመድ ፋራህ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ የፑንትላንድ መንግሥት በቅርቡ ያካሄደውን ሰላማዊ ምርጫ አድንቀዋል። ኢትዮጵያ ከፑንትላንድ ጋር ያላትን ዘርፍ ብዙ ትብብሮች ለማጠናከር ቁርጠኛ መኾኗንም ገልጸዋል፡፡ የፑንትላንድ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply