በፓሪስ የባሪያ ንግድን ለተቃወመችው ሴት ሐውልት ሊቆምላት ነው – BBC News አማርኛ

በፓሪስ የባሪያ ንግድን ለተቃወመችው ሴት ሐውልት ሊቆምላት ነው – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/3587/production/_114630731_hidalgo.jpg

በፈረንሳይ ቅኝ ግዛት ስር በነበረችው የካሪቢያን ደሴት ‘ጉዋድሎፕ’ ውስጥ በአውሮፓውያኑ 1802 የባሪያ ንግድን በመቃወምና አመጽ በመቀስቀስ ለምትታወቀው ጥቁር ሴት ፓሪስ ውስጥ ሐውልት ሊቆምላት እንደሆነ ተገልጿል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply