“በፓርኩ ያየነው የሥራ እንቅስቃሴ የዲጂታል 2025 ስትራቴጂን ዕውን ለማድረግ ትልቅ ተቋም እየተገነባ መኾኑን ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብሔራዊ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ምክር ቤቱ በአንደኛ መደበኛ ስብሰባው ያሰቀመጣቸውን አቅጣጫዎች ትግበራ ገምግሟል፡፡ በቀጣይ ደግሞ በዲጂታል ምህዳሩ የወጡ ፖሊሲዎች፣ ስትራቴጂዎች፣ አዋጆች፣ ደንቦች፣ የአሠራር መመሪያዎች እና ሌሎች ዶክመንቶች አሁን ካለው የመንግሥት ሁሉን አቀፍ ሪፎርም፣ የሀገሪቱ የኢኮኖሚ እና ዲጂታል ቴክኖሎጂ ፈጣን ዕድገት ጋር የሚናበቡ እና የሚጣጣሙ መሆናቸው ተጠንቶ እንዲቀርብ አቅጣጫ መቀመጡ ተገልጿል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply