በፕሪሚየር ሊጉ ሀዲያ ሆሳዕናና ሀዋሳ ከተማ አቻ ተለያዩ

በፕሪሚየር ሊጉ ሀዲያ ሆሳዕናና ሀዋሳ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ሀዲያ ሆሳዕናና ሀዋሳ ከተማ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተለያዩ።

የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ የተካሄደው በጅማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ነው፡፡

ፕሪምየር ሊጉን ፋሲል ከነማ በዘጠኝ ጨዋታዎች 22 ነጥብ በመያዝ እየመራ ይገኛል፡፡

ሃድያ ሆሳዕና ከመሪው ፋሲል ከነማ ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ለማጥበብ የነበረውን ዕድል ሳይጠቀምበት ቀርቷል፡፡

ጠዋት በተካሄደው ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ አዳማ ከተማን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post በፕሪሚየር ሊጉ ሀዲያ ሆሳዕናና ሀዋሳ ከተማ አቻ ተለያዩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply