በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰበታ ከተማን አሸነፈ

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰበታ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰበታ ከተማን 4 ለ 2 አሸነፈ፡፡
 
የማሸነፊያ ግቦቹንም ጌታነህ ከበደ፣ አቤል ያለው፣ ጋዲሳ መብራቴ እና አስራት እሽቱ አስቆጥረዋል።
 
የሰበታ ከተማን የማስተዛዘኛ ጎል ደግሞ እስራኤል እሸቱና ፍጹም ገብረማርያም ማስቆጠር ችለዋል፡፡
 
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል www.youtube.com/fanatelevision ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
 

The post በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰበታ ከተማን አሸነፈ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply