በፕሪሚየር ሊጉ አዳማ ከተማ ከሲዳማ ቡና ጋር ያለምንም ጎል አቻ ተለያዩ

በፕሪሚየር ሊጉ አዳማ ከተማ ከሲዳማ ቡና ጋር ያለምንም ጎል አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአራተኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ከሲዳማ ቡና ጋር ያለምንም ጎል አቻ ተለያዩ።

ረፋድ ላይ በተካሄደ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ ባህር ዳር ከተማን 1 ለ 0 ማሸነፉ ይታወሳል፡፡

ፕሪሚየር ሊጉን ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ሃዲያ ሆሳዕና እና ፋሲል ከነማ እኩል 9 ነጥቦችን በመያዝ በግብ ክፍያ ተበላልጠው ይመሩታል፡፡

ጅማ አባ ጅፋር እና ሲዳማ ቡና ደግሞ እኩል አንድ ነጥብ ይዘው የደረጃው ግርጌ ላይ ይገኛሉ፡፡

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post በፕሪሚየር ሊጉ አዳማ ከተማ ከሲዳማ ቡና ጋር ያለምንም ጎል አቻ ተለያዩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply