በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 2 አሸነፈ

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 2 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 2 አሸነፈ።

በአዲስ አበባ ስታድየም በተካሄደው በዚህ ጨዋታ የቡናማዎቹን የማሸነፊያ ግቦች ሀብታሙ ታደሰ በ9ኛውና በ84ኛው እንዲሁም አማኑኤል ዮሐንስ በ55ኛው ደቂቃዎች አስቆጥረዋል።

የድሬዳዋ ከተማን ግቦች ሁለት ኬሙይኔ በ26ኛው እና ዘነበ ከበደ በፍፁም ቅጣት ምት በ88ኛው ደቂቃ ላይ ማስቆጠር ችለዋል።

ረፋድ ላይ በተደረገ ሌላኛው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀዋሳ ከተማን 4 ለ 1 ማሸነፉ የሚታወስ ነው።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

The post በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 2 አሸነፈ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply