በፕሪሚየር ሊጉ ወልቂጤ ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር አቻ ተለያዩ

በፕሪሚየር ሊጉ ወልቂጤ ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ  ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር አቻ ተለያዩ፡፡

ዛሬ ከሰዓት በተካሄደው የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ሁለቱ ቡድኖች ያለግብ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ነው የተለያዩት፡፡

ረፋድ ላይ በተደረገ ጨዋታ ደግሞ ኢትዮጵያ ቡና ፋሲል ከነማን 3 ለ 1 አሽንፏል።

ታፈሰ ሰለሞን፣ አቡበክር ናስር እና ሃብታሙ ታደሰ የድል ጎሎቹን አስቆጥረዋል።

በዛብህ መለዮ ደግሞ የፋሲል ከነማን የማስተዛዘኛ ጎል አስቆጥሯል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post በፕሪሚየር ሊጉ ወልቂጤ ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር አቻ ተለያዩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply