በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ሃድያ ሆሳዕናን አሸነፈ

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ሃድያ ሆሳዕናን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ሃድያ ሆሳዕናን 1 ለ 0 አሸንፏል።
ሙጂብ ቃሲም የፋሲል ከነማን ብቸኛ እና የማሸነፊያ ጎል አስቆጥሯል።
የሊጉ ሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ከሰዓትም የሚቀጥል ሲሆን አዳማ ከተማ ከወልቂጤ ከተማ ጋር እንደሚጫወቱ የወጣው መርሐ ግብር ያስረዳል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ሃድያ ሆሳዕናን አሸነፈ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply