በፕርሚየር ሊግ በቀጣይ አዲስ ነገር እንመለከታለን – የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ከሚቀጥለው የውድድር አመት ጀምሮ የጨዋታው አሰላለፍ ጨዋታው ከመጀመሩ ሰባ አምስት ደቂቃዎች አቀድሞ ይፋ የሚ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/uQhNDG6q1O_PaOvBONM5yV9fOfYvOLdPZrmE54L8P-0ipDFI69N33c6WEflboGstlIbDsNDBMJpLTbUKTcXrwuQCn0S4jmflh02QaDrG_nPAbyYMW7w_6aDUM-NBINRVTa-sYkCn5k7DqMl4O0GF-j_z2gop7qV-JVuINpEN5d6bh-5PAo5nwhDbNykuS7bM1Tj074uva0LLpVsOvakyUXOJCg244JRvevguHfjhd7c34I1f02Se5E61ga2HFGHCzzeToxawGzTCbhqsHpu7yPYvSU2X4DmoV9lXQFhBn2vgok1Yc8gFcAm7JajsE8zOum6D1VTlsGLu_W4JZBSEKA.jpg

በፕርሚየር ሊግ በቀጣይ አዲስ ነገር እንመለከታለን

– የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ከሚቀጥለው የውድድር አመት ጀምሮ የጨዋታው አሰላለፍ ጨዋታው ከመጀመሩ ሰባ አምስት ደቂቃዎች አቀድሞ ይፋ የሚደረግ ይሆናል።

– ፕርሚየር ሊግ ከሚቀጥለው የውድድር ዘመን የመጀመሪያ የብሔራዊ ቡድኖች እረፍት በኋላ አዲሱን የጨዋታ ውጪ ቴክኖሎጂ ( SAOT ) ተግባራዊ ያደርጋል።

– አዲሱ ቴክኖሎጂ የጨዋታ ውጪ እንቅስቃሴን መስመር በፍጥነት በማስመር እንደሚያሳውቅ እና በአንድ ውሳኔ እስከ ሰላሳ ሰከንድ መቆጠብ እንደሚችል መዘገቡ አይዘነጋም።

– በሚቀጥለው የውድድር አመት የቫር ውሳኔ ስታዲየም በሚገኝ ስክሪን ለተመልካች ይቀርባል እንዲሁም ዳኞች ውሳኔውን ለደጋፊዎቹ ያብራራሉ።

በጋዲሳ መገርሳ

ሰኔ 10 ቀን 2016 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply