በ ” ኮቪድ-19 ወረርሽኝ ” ምክንያት የተዛባው የትምህርት ካላንደር በዘንድሮው ዓመት ይስተካከላል፦የትምህርት ሚኒስቴርየትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ እንዳሉት፣የ2015 ዓ/ም ብሔራ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/aaTnXZ9YQMSqZSEJabE4GCpzyLjvt_Zu7RKFEoAQp3_EItwathCVAgtoera18PgENs2yyc4Iywa5OQIN9OPykBDuBjaRK9qrFC1ovfKcASRURWBJ93JNrM1GjoosWFW2Mvm2FUOo6yy75mz6TEZB5IbRqxc94g9mdNQ_abW7JzjAL3Ayzuc-2x2sJaSjI-oaaLTHn-_pAK7JRQogUt2m2ktXUWjJE1f58qsuFqevawNQYLk2lJ947205RxsSdNhPGoRUy3kFe1MSWFLP-yFMt632IWs10v2vGfckoFDgJJIt9fJxO0zEKaSZpxIhHqZHk14D-eH5pKNbGXTd5JycLQ.jpg

በ ” ኮቪድ-19 ወረርሽኝ ” ምክንያት የተዛባው የትምህርት ካላንደር በዘንድሮው ዓመት ይስተካከላል፦የትምህርት ሚኒስቴር

የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ እንዳሉት፣የ2015 ዓ/ም ብሔራዊ ፈተናን በግንቦት ወር ለመስጠትም ታቅዷል።

” በ2015 ሁለት ፈተና ነው የምንሰጠው።

አሁን የምንሰጠው ፈተና (ከመስከረም 30 ጀምሮ) የ2014ን ፈተና ነው።

ከኮቪድ ጊዜ ጀምሮ መርሀ ግብሩ እየተበላሽ በአጠቃላይ የትምህርት ስርዓታችን ግልፅ የሆነና ሁሉም የሚያውቀው የአካዳሚክ ካላንደር ሊኖረን አልቻለም ፤ እሱን በዚህ ዓመት እናስተካክላለን ብለዋል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

መስከረም 29 ቀን 2015 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።
Telegram https://t.me/ethiofm107dot8
Twitter https://twitter.com/EthioFM
YouTube https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos
Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Source: Link to the Post

Leave a Reply