
ባለፉት ሁለት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናዎች በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ተፈትነው ያለፉት ግን እጅግ በጣም ጥቂት ናቸው። ባለፈው ዓመት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱ እና ባለፉት ሳምንታት ውጤታቸውን ካዩ 845 ሺህ 99 ተማሪዎች መካከል ከ50 በመቶ በላይ ውጤት ያስመዘገቡት 3.2 በመቶ ብቻ ናቸው። ይህ ለምን ሆነ? የብዙዎች ጥያቄ ነው።
Source: Link to the Post