በ125 ሚሊዮን ብር ካፒታል በደብረ ብርሃን ከተማ የተገነባው ቴክስታይል ቴክኖሎጂ ተመረቀ።

ደብረ ብርሃን: የካቲት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ በ125 ሚሊዮን ብር ካፒታል የተገነባው ጂንሹ ኢትዮጵያ ቴክስታይል ቴክኖሎጂ የፌዴራልና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ተመረቋል። የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን፣ በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማት ዘርፍ አስተባባሪና የከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)፣ የኢንዱስትሪና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply