በ13ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዛሬው መርሐ ግብር የአስቶንቪላ እና ቶተንሃም ጨዋታ ተጠባቂ ነው። የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በዛሬ ውሎው ቶተንሃምን ከአስቶን ቪላ 11:00 ሲያገናኝ ፤ ኤቨርተን ከማንቸስተር ዩናይትድ ደግሞ ምሽት 1:30 ላይ ይጫወታሉ፡፡ የቶተንሃም እና የአስቶን ቪላ ጨዋታ ከደረጃቸው አንጻር በእጅጉ አጓጊ ኾኗል፡፡ ቶተንሃም በዚህ የውድድር ዘመን በ12 ጨዋታዎች ስምንቱን አሸንፎ በሁለቱ አቻ ወጥቶ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply