በ156 አመራሮች ላይ ህጋዊ እርምጃ ተወስዶባቸዋል ተባለ፡፡ከ156 በላይ አመራሮች፣የስራ ቡድኖችና ባለሙያዎች፣ ከፎርጂድ መታወቂያ፣የልደት እና ያላገባ ሰርተፍኬት ጋር በተያያዘ፣ አስተዳደራዊ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/f0idSUJ-npH6YquME9HWlcrzEhNx0YLeH-N4aisUbzdmZxPtM3o3AiBAyaAVUCfaQxwM6sG7kHzK4aFjF298whHwkr59G0B3Z7avCe2KcgspEQKoS37d7u-0e29ta_pluuA4zypk4S6ZZq13ZgHq6g9b83IvSgMyzI8Z5z0vudxJmgSRH3uhvxRmMl54yOH0_1wpHM3P3loG9u3ROia8DoHqh6YqLxX9VXy5S9rq-Le7pI7N1lBfUQoTXfRY0yuDTV1uq1RDIW-6veu9oQtl0o05RZjERIfE2ffSDaUg7P25IfzOF_3b0JiLQPHvff3-bk0bd6iqxTuHFynntgqXhA.jpg

በ156 አመራሮች ላይ ህጋዊ እርምጃ ተወስዶባቸዋል ተባለ፡፡

ከ156 በላይ አመራሮች፣የስራ ቡድኖችና ባለሙያዎች፣ ከፎርጂድ መታወቂያ፣የልደት እና ያላገባ ሰርተፍኬት ጋር በተያያዘ፣ አስተዳደራዊ እና ህጋዊ እርምጃዎች እንደተወሰደባቸዉ ከአዲስ አበባ ፍትህ ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

አመራሮቹ በተለያዩ እርከን ላይ የወረዳ፣የክፍለ ከተማ እና ማዕከል ላይ ሲሰሩ የነበሩ አካላት መሆናቸዉም ተነግሯል፡፡
ለህገወጥ የሰወች ዝዉዉር ዋነኛ ከሆኑት መከካል ፎርጂድ ዶክመንቶቸ በመሆናቸዉ እነዚህን በጋራ መከላከል ይገባል ተብሏል።

በአቤል ደጀኔ

ሰኔ 26 ቀን 2015 ዓ.ም

ለታማኝና ወቅታዊ መረጃዎች ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።
Telegram https://t.me/ethiofm107dot8
YouTube https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos

Source: Link to the Post

Leave a Reply