“በ175 ጥቆማዎች ላይ ምርመራ በማድረግ በሰማንያ አንዱ ላይ የክስ መዝገብ አደራጅተናል።” ብሔራዊ የጸረ-ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ

ባሕርዳር: የካቲት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ የጸረ-ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ በ175 ጥቆማዎች ላይ ምርመራ በማድረግ በሰማንያ አንዱ ላይ የክስ መዝገብ ማደራጀቱን የኮሚቴው ሰብሳቢና የብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የብሔራዊና የክልል የጸረ-ሙስና ኮሚቴ ሰብሳቢዎችና አባላት የጋራ የአፈጻጸም ግምገማ መድረክ በማካሄድ ላይ ይገኛል። የኮሚቴው ሰብሳቢና የብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል ተመስገን ጥሩነህ በዚሁ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply