በ18 ወራት ይጠናቀቃል የተባለው ፕሮጀክት?

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጣና በለስ የተቀናጀ ስኳር ልማት ፕሮጀክት በ2003 ዓ.ም ግንባታ ሲጀመር በሦስት ዙር ግዙፍ ፋብሪካ ለመገንባት ታቅዶ ነበር። ይሁን እንጅ በተለያዩ ችግሮች ምክንያት ዘግይቶም ቢኾን ወደ ግንባት መግባት የቻለው የመጀመሪያው ዙር የስኳር ፋብሪካ ፕሮጀክት ተጠናቅቆ እንኳን ወደ ማምረት መግባት አልቻለም። ፕሮጀክቱ በወቅቱ 235 ሚሊዮን ዶላር በጀት የተመደበለት ሲኾን በ18 ወራት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply