በ2 ቢሊዮን ዶላር ወጭ የአገልግሎት ማስፋፊያ እንደሚያደርግ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ገለጸ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ2 ቢሊዬን ዶላር በላይ የሚያወጣ መዋዕለ ንዋይ በማፍሰስ በቀጣይ 5 ዓመታታት የኔትወርክ ዝርጋታና የአገልግሎት ማስፋፊያ ለመሥራት አቅዶ እየሠራ እንደሚገኝ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ገልጿል። የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዊም ቫንሄሌፑት በቀጣይ አምስት ዓመታት እስከ 12 ሺህ የሚደርሱ የኔትወርክ ማማዎችን በመላው ኢትዬጵያ እንተክላለን ብለዋል። አገልግሎቱን ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ ታቅዶ እየሠራ ስለመኾኑም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply