በ2008 የቀረበው የቤቶች አስተዳደርና ግብይት ረቂቅ አዋጅ ምላሽ አለማግኘቱ ተገለጸ

በ2008 አጠቃላይ የቤት አስተዳደርና ግብይት አዋጅ በሚል ተዘጋጅቶ ለሚንስትሮች ምክር ቤት የቀረበዉ ረቂቅ አዋጅ እስካሁን ምላሽ አለማግኘቱን በከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽ ሚኒስቴር ልዩ አማካሪ የሆኑት ኢትዮጵያ በደቻ ለአዲስ ማለዳ ገለጹ። ረቂቅ አዋጁ በ2008 ተዘጋጅቶ በ 2010 ለሚንስትሮች ምክር ቤት ተልኮ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply