በ2011 ኃይል ያመነጫል የተባለው ፕሮጀክት ሥራ አልጀመረም

በ2011 በጀት ዓመት ተጠናቆ ወደ ስራ ይገባል የተባለው የአይሻ ኹለት የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ስድስት ተርባይኖች ተከላ ተጠናቆ የሙከራ ኃይል ለማመንጨት እየተሰራ ቢሆን በአሁን ወቅት ወደ ኦፕሬሽን አለመግባቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። ፕሮጀክቱ በአጠቃላይ 48 ተርባይኖች ያሉት ሲሆን እያንዳንዳቸው 2…

Source: Link to the Post

Leave a Reply