በ2012 በጀት ዓመት በኮንትሮባንድ መከላከል 27.4 ቢሊዮን ብር ማዳን ተችሏል

• ካለፈው አመት ጋር ሲነፃፀር 49 በመቶ ጭማሪ አለው ባለፈው 2012 በጀት አመት በኮንትሮባንድ መከላከል እንዲሁም በክትትል ሒደት 27 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር ማዳን እንደተቻለ ተገለጸ፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር ለአዲስ ማለዳ እንዳስታወቀው ኮንትሮባንድን እና የንግድ ማጭበርበርን ለመቆጣጠር በተደረገው ድንገተኛ ፍተሻዎችና የክትትል…

Source: Link to the Post

Leave a Reply