“በ2015 በጀት ዓመት ከ2 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ 541 ፕሮጀክቶች ግንባታ እየተካሔደ ነው” የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ

ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በ2015 በጀት ዓመት ከ2 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ 541 የመንገድ፣ የድልድይ እና ተጓዳኝ ፕሮጀክቶች ግንባታ እየተካሔደ ነው መኾኑን የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ ገልጿል። ከሚገነቡት ፕሮጀክቶች ውስጥ 500 ያህሉ በበጀት ዓመቱ እንደሚጠናቀቁ ቢሮው ገልጿል፡፡ የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ የሕዝብ ግኝኙነት ኀላፊ በትግሉ ተስፋሁን በሰጡት ማብራሪያ በአማራ ክልል እስከ አሁን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply