ደብረማርቆስ:የካቲት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ማኀበሩ በተያዘው በጀት ዓመት ከአባላት ሊሰበስብ ካቀደው 419 ሚሊዮን ብር ውስጥ በግማሽ ዓመቱ ከ200 ሚሊዮን ብር በላይ በመሰብሰብ ለማኀበረሰቡ ልማት እያዋለ መኾኑን አስታውቋል:: ተማሪ ሰናይት ሞላ በባሶ ሊበን ወረዳ የደን ቀበሌ ነዋሪ ናት። ታዳጊዋ የ11ኛ ክፍል ተማሪ ብትኾንም በአካባቢው ትምህርት ቤት ባለመኖሩ የ2ኛ ደረጃ ትምህርቷን ለመከታተል ብዙ ኪሎ ሜትሮችን ለሰዓታት መጓዝ […]
Source: Link to the Post