በ2015 ዓ.ም አረንጓዴ አሻራ በምሥራቅ ጎጃም ዞን 27 ሺህ 652 ሄክታር መሬት በደን እንደሚሸፈን የዞኑ ግብርና መምሪያ ገለጸ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015 ዓ.ም አረንጓዴ አሻራ በምሥራቅ ጎጃም ዞን 27 ሺህ 582 ሄክታር መሬት በደን እንደሚሸፈን የዞኑ ግብርና መምሪያ ገልጿል። የዞኑ ግብርና መምሪያ ኀላፊ አቶ ፈንታሁን ቸኮል የበጋ አፈር እና ውኃ ጥበቃ ሥራዎች በሁሉም አካባቢዎች ሲካሄዱ መቆየታቸውን ተናግረዋል። በበጋ የተሠሩ የአፈር እና ውኃ ጥበቃ ሥራዎችን በክረምቱ የአረንጓዴ አሻራ ሥራ በመድገም በሥነ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply