ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በ2015/16 የሰብል ልማት የምርት ዘመን ከ1 ነጥብ 6 ሚሊዮን በላይ ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ አቅዶ እየሠራ መኾኑን የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታውቋል። በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የደዋ ጨፋ ወረዳ ግብርና ጽሕፈት ቤት የ2015/16 የምርት ዘመን የመኸር ሰብል ልማት ንቅናቄ መድረክ ከግብርና ቤተሰቦችና ባለድርሻ አካላት ጋር አካሄዷል። የደዋ ጨፋ ወረዳ ዋና አሥተዳዳሪ አብዱ መሀመድ […]
Source: Link to the Post