”በ2016 በጀት የክልሉን ሕዝብ ሙሉ በሙሉ የጤና መድኅን አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲኾን እየተሠራ ነው” የአማራ ክልል ጤና ቢሮ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አገልግሎት ዜጎች በዓመት አንድ ጊዜ ከፍለው ዓመቱን በሙሉ የጤና አገልግሎት የሚያገኙበት የጤና ሥርዓት ነው። አቶ እዉነቱ ተረፈ በምሥራቅ ጎጃም ዞን ባሶሊበን ወረዳ የጤና መድኅን አገልግሎት ተጠቃሚ የኾኑ አርሶ አደር ናቸው። አገልግሎቱ ከፍተኛ የጤና ጠቀሜታ እንዳለው ገልጸዋል። በዝቅተኛ ወጭ የእርሳቸውን እና የቤተሰቦቻቸውን የጤና ኹኔታ ያሻሻለ አሠራር ስለመኾኑም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply