“በ2016 ዓ.ም ዘጠኝ የሰብል ዝርያዎችን አጸድቀናል” የአማራ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አስማረ ደጀን (ዶ.ር) አዲስ በወጡ የሰብል ዝርያዎች ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል። የግብርና ኢንስቲትዩቱ አዳዲስ ቴክኖሎጂን ማፍለቅ፣ ማላማድ እና ማባዛት ዓላማ አድርጎ የሚሠራ መኾኑን ገልጸዋል። ቴክኖሎጂዎችን ለአርሶ አደሮች የማስተዋወቅ ሥራ እንደሚሠሩም ተናግረዋል። በክልሉ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎችን በግብርና ላይ የሚሠሩትን ምርምር እንደሚያስተባብሩ ነው የገለጹት። ኢንስቲትዩቱ በርካታ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply