ወልድያ: ሀምሌ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል ክለቦች ሻምፒዮና በወልዲያ ከተማ መካሄዱን ሲቀጥል ውድድሩ ወደ ሩብ ፍጻሜ የገቡ ክለቦች ተለይተዋል። የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎቹ ትናንት ሲጠናቀቁ 8ቱ ክለቦች ታውቀዋል። የቀጣይ ተጋጣሚዎች ድልድልም ይፋ ተደርጓል። ወደ ግማሽ ፍጻሜ ለማለፍ የሚደረጉ አራቱም ጨዋታዎች ነገ እሁድ በመልካ ቆሌ ሜዳ እና በሼህ ሁሴን አላህሙዲ ስታዲየም ሲደረጉ :- 👉 ቁንዝላ ከ ደብረ […]
Source: Link to the Post