በ2023 ሊካሔድ የነበረው የአፍሪካ ዋንጫ ወደ 2024 ተገፋ የአፍሪካ ዋንጫ በጥር እና የካቲት መከናወኑ ይታወሳል።በአይቮሪ ኮስት የሚከናወነው የዓለም ዋንጫ በ2023 ሳይሆን በ2024 እንደ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/Oi0O4gKlGafMt8Bv6cd9ekEfXSf3Cj6VDbw7Z60e_GCk0xPYMs5m5ORHvb6NW5XZdZ5jonJC5CQitMbDD6ZLbyEhLssLfBLHMpOnoc4iz1GqBrrTxPWyRYXogi8W8ai6PXXXRCnpiBhoRshYmWnAXXZFIuB5smRaTtx9xmE1FqvzYPQpXIqxvfQH8d_voBA-8JGr75zKXjOcWTjFmS9TieqcizFTETlR8_hX58mDcIz60U_v-JrYxGG85zo2RTxJHtrytTwAELMi2vYcq3H31R29p3_hTGfh5hu9RCX82cnNSnHFW3wA5wzJEilnlrxe4XdlHtkktkUDZNSCF69EZw.jpg

በ2023 ሊካሔድ የነበረው የአፍሪካ ዋንጫ ወደ 2024 ተገፋ

የአፍሪካ ዋንጫ በጥር እና የካቲት መከናወኑ ይታወሳል።

በአይቮሪ ኮስት የሚከናወነው የዓለም ዋንጫ በ2023 ሳይሆን በ2024 እንደሚከናወን የካፍ ፕሬዝዳንት ፓትሪስ ሞትሴፔ አሳውቀዋል።

በምክንያትነት በ2023 ውድድሩ እንዲከናወኑበት ታስቦ የነበረው  ከሰኔ እስከ ሐምሌ ያለው ጊዜ በአይቮሪ ኮስት ከባድ ዝናብ የሚጥልበት ወቅት መሆኑን ነው።

ፕሬዝዳንቱ በሞሮኮ ዋና ከተማ ራባት ባደረጉት ንግግር ” ሪስክ መውሰድ አልፈለግንም” ብለዋል።

በአቤል ጀቤሳ

ሰኔ 26 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply