You are currently viewing “በ24 ዓመቴ በፍጹም መሞት አልፈልግም”፡ ከራፋህ ድንበር መሻገር ያልቻለችው ወጣት – BBC News አማርኛ

“በ24 ዓመቴ በፍጹም መሞት አልፈልግም”፡ ከራፋህ ድንበር መሻገር ያልቻለችው ወጣት – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/d40b/live/e0d9bc80-794e-11ee-a503-4588075e3427.png

ለሦስተኛ ጊዜ ነው ድንበር ለመሻገር የሞከሩት። አሁን ግን ተስፋ አላቸው። ድንበሩ በቅርቡ እንደሚከፈት ተነግሯል። ይሄ ቤተሰብ በራፋህ በኩል እንዲወጣ በዮርዳኖስ ኤምባሲ ተነግሯታል።ታላ አቡ ናህላ እናቷ የዮርዳኖስ ዜጋ ናቸው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply