በ25 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የይስማ ንጉስ ሙዚየም ተመረቀ

በ25 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የይስማ ንጉስ ሙዚየም ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን በ25 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የይስማ ንጉስ ሙዚየም በዛሬው ዕለት ተመረቀ።

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር እና የኢፌዴሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ሂሩት ካሳው በተገኙበት ነው ሙዚየሙ የተመረቀው።

የይስማ ንጉስ ሙዚየም ግንባታ የአድዋ ጦርነት መንስኤ የሆነው የውጫሌ ውል አንቀጽ 17 የተፈረመበትን ቦታ የታሪክ እና የቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ ያለመ መሆኑ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ መመልከቱን የአምባሰል ወረዳ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት መረጃ ያመለክታል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post በ25 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የይስማ ንጉስ ሙዚየም ተመረቀ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply