በ250 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተገነባው አግማስ ውኃ ፋብሪካ ተመረቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደቡብ ወሎ ዞን በቃሉ ወረዳ በ250 ሚሊዮን ብር በላይ የተገነባው አግማስ የውኃ ፋብሪካ ተመርቋል። በምረቃ ሥነ ስርዓቱ የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ እንድሪስ አብዱ፣ የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አሊ መኮንን፣ በብልጽግና ፓርቲ የደቡብ ወሎ ዞን ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ተስፋ ዳኛው፣ ሌሎች የክልል፣ የዞን እና የወረዳ መሪዎች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply