በ28 ከለቦች ሲድርገ የነበርው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተጠናቀቀ።ምድብ ሀ በሀዋሳ ከተማ ዛሬ ሲጠናቀቅ ወደ አንደኛ ሊጉ አምስት ክለቦች መውረዳቸውን አረጋገጡ።ከሊጉ የወረዱ አምስቱ ክለቦች 1…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/NUcXWBtr3tRr9_WDtCYTrKYwqPB1y-T86ysPvzjFzhvpGaFgXpFWzaNSQpdcaoWDckG4FCo6S4tVjVnJaPN7OPSCF4kDWwgh2fuD8H2YE_z4s3rpDET2amgKHk_jk0Zmg0EoVmDkB_Gux3h0F3xJdQXVkd-TkctXzhib8r-CKkQBQ-zgfLNxrxitlGZzumec9tgrI1R1REEaBRzxvWd-hjX2kV49D919Vzl0oxwxszxkbc5HgZiRrqZgK9pH2HQd_6y4S0x-SwOS9DJJi8819oY2ChNRMbkcq7wGMguPZEwXp5CGqbGH-zy6Mg9krluFpH5cA0UQawYi4bNUPf2VJg.jpg

በ28 ከለቦች ሲድርገ የነበርው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተጠናቀቀ።

ምድብ ሀ በሀዋሳ ከተማ ዛሬ ሲጠናቀቅ ወደ አንደኛ ሊጉ አምስት ክለቦች መውረዳቸውን አረጋገጡ።

ከሊጉ የወረዱ አምስቱ ክለቦች

10. ይርጋጨፌ_ቡና 28 ነጥብ
11. ኮልፌ_ቀራንዮ  28 ነጥብ
12. ጅማ_አባጅፋር   28 ነጥብ
13. ሞጆ_ከተማ       21 ነጥብ
14. ጅማ_አባቡና     17 ነጥብ

በታምሳሳያ  ምድብ ለ በአዲስ አበባ  ከተማ ዛሬ ሲጠናቀቅ ወደ አንደኛ ሊጉ አምስት ክለቦች መውረዳቸውን አረጋገጡ።

ከሊጉ የወረዱ አምስቱ ክለቦች

10. ቢሾፍቱ_ከተማ   32 ነጥብ
11. ባቱ_ከተማ         30 ነጥብ
12. አዲስ_ከተማ      29 ነጥብ
13. ወሎ_ኮምቦልቻ   26 ነጥብ
14. ካፋቡና              15 ነጥብ

Source: Link to the Post

Leave a Reply