በ380 በላይ ወረዳዎች የተሳታፊ ልየታ ማከናወኑን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ታኅሳስ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኮሚሽኑ በአሁኑ ሰዓት በአብዛኛዎቹ ክልሎች ላይ የተሳታፊ ልየታ ሥራውን እየሠራሁ ነው ብሏል። የሰራቸውን እና እየሰራቸው ያሉ ተግባራትን ለብዙኅን መገናኛ ተቋማት መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የኮሚሽኑ ቃልአቀባይ ጥበቡ ታደሰ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የተሰጠውን ኀላፊነት ለመወጣት ጠንክሮ እየሠራ ነው ብለዋል። ኮሚሽኑ በአሁኑ ሰዓት አራት ጉዳዮች ላይ ትኩረት አድርጎ እየሠራ እንደሚገኝም አስታውቀዋል። የመጀመሪያው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply