በ470 ሚሊዮ ብር ወጭ የተገነባው ሊሃም የምግብ ኮምፕሌክስ ፋብሪካ ተመረቀ።

ደብረብርሃን: የካቲት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሊሃም የምግብ ኮምፕሌክስ ፋብሪካ ዛሬ ተመርቆ ወደ ሥራ መግባቱ ተገልጿል። ፋብሪካው ከዱቄት ምርት በተጨማሪ የፖስታ ምርትም እንደሚያመርት ታውቋል። ፋብሪካው 470 ሚሊዮ ብር ወጭ ተደርጎበት ወደ ሥራ መግባቱ በምረቃ ሥነሥርዓቱ ላይ ተገልጿል። ፋብሪካውን የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply