በ5ተኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በተከታታይ ጨዋታዎች ከኋላ እየተነሱ ነጥብ መሰብሰብ ችለው የነበሩት ቅዱሳኑ ጉዞዋቸው በቀይ ሰይጣኖቹ ተገትቷል በዛሬውም እለት በቅዱሱ መድረካቸው በ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/E_NFNBsdE69LVHHa5tAoNskde_AU7RCAYkKSc8ep_cQUx6sQsVoN0Ro0nRnRMVOidZAX3jEuVZ5-eoIFQcmvIal7RwctPyYSTM19CB0sodzYbmRSYAzBKr96ZP0qMo_-CXQp_fzWa0BPo7CPLkLlXaTNt9gZohvqKsrr8FlQNIksdTMe816k_-R8bgHql_a1LRaV0EHdREv2Zp8FbsIhwjirfFgG9LGhQBfudttGJSoxMhRFRhUzKbU6RAdAEQzNj7UurUy4rgcNm4ho7JHItjecNrRN01DBfG1j8IjCywXP5c9mHdOtCt8mQsS1uiC9DJwpFwyTfX1I5tXl0CbDWQ.jpg

በ5ተኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በተከታታይ ጨዋታዎች ከኋላ እየተነሱ ነጥብ መሰብሰብ ችለው የነበሩት ቅዱሳኑ ጉዞዋቸው በቀይ ሰይጣኖቹ ተገትቷል በዛሬውም እለት በቅዱሱ መድረካቸው በተከታታይ ጨዋታዎች ቀይ ካርድን እንደገጸበረከት እየተቀበሉ ያሉትን ሰማያዊዎቹን ቼልሲዎች ያስተናግዳሉ ምን እንጠብቅ?

ራሂም ስተርሊንግ በ3ተኛ ክለብ ቆይታውም እንደ ቀደሙት ያሸበርቅ ዘንድ በሰማያዊዎቹ ቤት ጉዞውን አሀዱ ብሏል ተጫዋች ቢጎድልባቸውም ያለ አሰልጣኝ ቢገቡም በዘንድሮው የውድድር ዘመን የተሻለውን ቼልሲን የተመለከትነው በኪንግ ፓወሩ ሁለተኛ አጋማሽ ነበር ከ3፡00 ጀምሮ ሬዲዮኖቻችሁን በ107.8 ላይ ጠምዝዙ!!

በቲፎዞ ግብግብ ቼልሲን ወግኖ የሚመጣውን ደጋፊ ውረዱበት!
ሽሙጥ፣ ፈተላ፣ ብሽሽቅ በስፋት ይፈቀዳል ከፉትቦል ላይቭ ጋር አብረን እንመልከት!

Source: Link to the Post

Leave a Reply