በ69 ዓመታቸው ዩኒቨርስቲ ለመግባት የበቁት የ11 ልጆች ኢትዮጵያዊ አባት – BBC News አማርኛ Post published:May 19, 2022 Post comments:0 Comments Post author:ethioexploreradmin https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/11E53/production/_124799237_whatsappimage2022-05-18at10.29.51am.jpg እናት እና አባታቸው የሞቱት እሳቸው ገና ልጅ ሳሉ ነበር። በመደበኛ ትምህርት ዘልቆ አስኳላ የመበጠስ ሕልማቸው ቤተሰቦቻቸውን በሞት ሲነጠቁ ተሰናከለ። ያኔ በደርግ ዘመን እስከ ስምንተኛ ክፍል ተምረዋል። ቤተሰብ የማስተዳደር ኃላፊነት ሲጣልባቸው ግን የሚወዱትን ትምህርት ለማቋረጥ ተገደዱ። Source: Link to the Post Read more articles Previous Postበህወሓት ተይዘው በነበሩ የአማራ አካባቢዎች የተሰራው ጥናት ምን ይዟል? – BBC News አማርኛ Next Postመፍትሔ ያጣው ኬንያን ከኢትዮጵያ የሚያዋስነው የመርሳቤት ግዛት የፀጥታ ችግር – BBC News አማርኛ You Might Also Like https://youtu.be/YHkEnq8-ZUY March 29, 2022 https://www.youtube.com/watch?v=6AOPTUNdJ_A&t=30s May 25, 2022 ራሷን ስታ ልትሰጥም የነበረችው አሜሪካዊቷ ዋናተኛ በአሰልጣኟ አማካኝነት ህይወቷ ተረፈ June 23, 2022 Leave a Reply Cancel replyCommentEnter your name or username to comment Enter your email address to comment Enter your website URL (optional)