በ78 ሚሊዮን ብር የተገዙ 37 ትራክተሮች ለተለያዩ ክልሎች መከፋፈላቸው ተገለፀ

ሐሙስ ሰኔ 9 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር በ78 ሚሊዮን ብር የገዛቸውን 37 ትራክተሮች ለአማራ፣ ለኦሮሚያ፣ ለቤንሻንጉል ጉሙዝና ለሶማሌ ክልሎች ድጋፍ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ትራክተሮቹን ለክልሎቹ ያስረከቡት የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ኢ/ር አይሻ መሐመድ፤ ወጣቶችን ወደ ዘመናዊ ግብርና…

The post በ78 ሚሊዮን ብር የተገዙ 37 ትራክተሮች ለተለያዩ ክልሎች መከፋፈላቸው ተገለፀ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply