“በ90 ቀናት ለመገንባት በእቅድ የተያዙ ትምህርት ቤቶች በበርካታ ቦታዎች ግንባታዎቹ ተጠናቅቀው ለአገልግሎት ዝግጁ እየኾኑ ነው” አልማ

ባሕርዳር : ግንቦት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አልማ በ90 ቀን የማኅበረሰብ አቀፍ ፕሮጀክት ትግበራ ከ7 ሺህ በላይ መማሪያ ክፍሎችን እያስገነባ መኾኑን አስታውቋል፡፡ ከ1 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች የሚተገበረው የአልማ ማኅበረሰብ አቀፍ ፕሮጀክት ትግበራ ከመጋቢት ወር ጀምሮ 1 ሺህ 832 ብሎኮችን እያስገነባ ነው፡፡ አልማ ሁሉንም የመማሪያ ክፍሎች ግንባታ እስከ መጭው ሐምሌ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply