# ቡሄ ወይም ደብረ ታቦርየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከምታከብራቸው በዓላት አንዱ የሆነዉ ቡሄ ወይም ደብረ ታቦር በኢትዮጵያ የክረምት የመጨረሻው ወር ነሐሴ ውስጥ የሚከበር…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/p3w7K7qQMas_TgJk7TFdfdxT2hMbTYaZ5ImV5inWU1q26l3cEzqotqYDAKUI3CZE9ugg-OEukCHIhZ2RiBR6iGNwXuZNhDlfm4swlChVvqK8fUNJt_9J69a9J5Tb7rq5QScnFy73dqcyRhgKGUNCzhrCDvgifNMa6rrUO28fYpTpYqTvYdZ99mLK89wsQLSwXnGUq-LmGzjQ9tsWohumVtmd7w2LQSC5Mr047MLZARc2bCSBwDdpe0xH7cUbsRr4sNDB7VaUey-JuKVWcvb_sB7FR_zJ0CLFIfMX-zEkI3361oC1HhM53NvKZO1pW_vnDdLxkeD7kCk86v1Wn_p-8g.jpg

# ቡሄ ወይም ደብረ ታቦር

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከምታከብራቸው በዓላት አንዱ የሆነዉ ቡሄ ወይም ደብረ ታቦር በኢትዮጵያ የክረምት የመጨረሻው ወር ነሐሴ ውስጥ የሚከበር በዓል ነው።

በዓሉ ‹‹ቡሄ ከዋለ የለም ክረምት፤ ዶሮ ከጮኸ የለም ሌሊት›› እየተባለ በተለይም ታዳጊዎችና ሕፃናት በዓሉን ሰብሰብ ብለዉ እየጨፈሩ ሲያከብሩ የተለየ ድባብ እንዳለዉ ይነገራል፡፡

እንኳን ለቡሄ በዓል አደረሳችሁ!

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ነሐሴ 13 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply