ፍኖተ ሠላም:መጋቢት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቡሬ ከተማ በአማራ ክልል የኢንዱስትሪ መንደር ካላባቸው ከተሞች መካከል አንደኛዋ ናት። ከተማዋ ለሀገር ከፍተኛ አስተዋፅዖ ያላቸው ታላላቅ ፕሮጀክቶች የተተገበሩባት እና እየተተገበሩባት ያለች ከተማም ናት። ከተማዋ ለንግድ እና ኢንቨስትመንት የተመቸች በመሆኗ በርካታ ባለሃብቶች ይመርጧታል። የቡሬ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አበጀ ሙላት ቡሬ ከተማ በጥሩ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ላይ መሆኗን ገልጸዋል። በከተማዋ […]
Source: Link to the Post