ቡርኪናፋሶ ቢቢሲ እና ቪኦኤን ጨምሮ ከሰባት በላይ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎችን አገደች

ሚዲያዎቹ ዓለም አቀፉ ሂውማን ራይትስ ዋች የቡርኪናቤ ጦር 223 ንጹሀንን ገድሏል በሚል የወጣውን ሪፖርት መዘገባቸው ለእገዳ ዳርጓቸዋል ተብሏል

Source: Link to the Post

Leave a Reply